Skip to content

Every kit is made to order.እያንዳንዱ ማልያ በትዕዛዝ ይሠራል።

These are current YEGNA designs. Any of them can be recoloured, or we can print your club's own artwork on the same garment. Orders start at 15 units.እነዚህ አሁን ያሉ የYEGNA ዲዛይኖች ናቸው። ማንኛውም ቀለሙ ሊቀየር ይችላል፤ ወይም የክለብዎን ንድፍ በዚያው ልብስ ላይ እናትማለን። ትዕዛዝ ከ15 ቁራጭ ይጀምራል።

Bringing your own design?የራስዎ ዲዛይን አለዎት?

Every kit here is sublimated, so the garment is the same and only the print changes. Send us your artwork and we will print it on the same shirt, shorts and flag.እዚህ ያሉት ማልያዎች በሙሉ በሱብሊሜሽን ነው የሚሠሩት፤ ልብሱ አንድ ነው፣ የሚቀየረው ህትመቱ ብቻ። ንድፍዎን ይላኩልን፤ በዚያው ማልያ፣ ቁምጣና ባንዲራ ላይ እናትመዋለን።

Talk to usያነጋግሩን