The people behind it.ከኋላው ያሉት ሰዎች።
A small team and one shop. Plenty of orders still start in person: someone walks in, handles the fabric, and takes a design off the rail before deciding.ትንሽ ቡድንና አንድ ሱቅ። ብዙ ትዕዛዞች አሁንም በአካል ነው የሚጀምሩት፤ ሰው ገብቶ ጨርቁን ዳስሶ፣ ከመደርደሪያው ላይ ዲዛይን አይቶ ይወስናል።

Former Ethiopia internationalየቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች
Asrat Megersaአስራት መገርሳ
Founder and CEOመስራችና ዋና ሥራ አስፈጻሚ
Played club football in Ethiopia and represented the national team before founding YEGNA. The kit on this site is made by someone who spent a career wearing it.YEGNAን ከመመስረቱ በፊት በኢትዮጵያ ክለቦች ተጫውቷል፤ ብሔራዊ ቡድኑንም ወክሏል። በዚህ ገጽ ላይ ያለው ማልያ የተሠራው ዘመኑን ሙሉ ማልያ ለብሶ ባሳለፈ ሰው ነው።
In front of the camera.ከካሜራው ፊት።
Models rather than staff. Between them they are most of what YEGNA looks like on a phone.የድርጅቱ ሠራተኞች ሳይሆኑ ሞዴሎች ናቸው። YEGNA በስልክ ላይ የሚታየው አብዛኛው ገጽታ በእነሱ ነው።

Modelሞዴል
The face on most of what you see on Telegram and TikTok.በቴሌግራምና በቲክቶክ የሚያዩት አብዛኛው ነገር ላይ ያለችው ፊት።

Modelሞዴል
Shot in the shop, in the kit that was on the rail that week.በሱቁ ውስጥ፣ በዚያ ሳምንት መደርደሪያው ላይ በነበረው ማልያ የተነሳ።
Come and see it.መጥተው ይዩት።
The shop is open nine to five. Call ahead if you are bringing artwork and we will have someone free to look at it with you.ሱቁ ከጠዋቱ 3 ሰዓት እስከ ምሽቱ 11 ሰዓት ክፍት ነው። ንድፍ ይዘው የሚመጡ ከሆነ አስቀድመው ይደውሉ፤ አብሮዎት የሚያየው ሰው እናዘጋጃለን።