The bigger the squad, the more we throw in.ቡድኑ በበዛ ቁጥር፣ ጭማሪውም ይበዛል።
Orders start at 15 units. From 20 up, every order includes free jerseys and a training bib for every jersey, and from 30 a matching flag as well.ትዕዛዝ ከ15 ቁራጭ ይጀምራል። ከ20 ጀምሮ በያንዳንዱ ትዕዛዝ ላይ ነፃ ማልያና ለእያንዳንዱ ማልያ የልምምድ ፒፕ፣ ከ30 ጀምሮ ደግሞ ተመሳሳይ ባንዲራ ይካተታል።
How many are you ordering?ስንት ነው የሚያዙት?
At this quantity you getበዚህ ብዛት የሚያገኙት
2 free jerseys, 1 free flag and 30 free training bibs
Add 20 more to get a 3rd free jersey.
15
20
- 1free jerseyነፃ ማልያ
- + a bib per jerseyለእያንዳንዱ ማልያ አንድ ነፃፒፕ
30
- 2free jerseysነፃ ማልያ
- 1free flagነፃ ባንዲራ
50
- 3free jerseysነፃ ማልያ
- 1free flagነፃ ባንዲራ
70
- 4free jerseysነፃ ማልያ
- 1free flagነፃ ባንዲራ
100
- 5free jerseysነፃ ማልያ
- 2free flagsነፃ ባንዲራ
30 units. Includes 2 free jerseys, 1 free flag and 30 free training bibs.

From 20 jerseysከ20 ማልያ ጀምሮ
A free training bib with every jersey.ከእያንዳንዱ ማልያ ጋር ነፃ የልምምድ ፒፕ።
Order 20 or more and each jersey comes with a YEGNA mesh bib for training. Twenty-five jerseys, twenty-five bibs. It comes on top of the free jerseys and flags above.20 ወይም ከዚያ በላይ ካዘዙ፣ ከእያንዳንዱ ማልያ ጋር የYEGNA የልምምድ ፒፕ ይሰጥዎታል። ሃያ አምስት ማልያ፣ ሃያ አምስት ፒፕ። ይህ ከላይ ካሉት ነፃ ማልያዎችና ባንዲራዎች በተጨማሪ ነው።
Every kit comes in grades. Pick yours.እያንዳንዱ ማሊያ በደረጃ ይመጣል። የሚፈልጉትን ይምረጡ።
The grade is the quality of fabric and finish, from Platinum at the top down to 4th. The design is the same at every grade. A collar or full sleeves costs a little more.ደረጃው የጨርቁና የአጨራረሱ ጥራት ነው፤ ከፕላቲኒየም ጀምሮ እስከ 4ኛ። ዲዛይኑ በሁሉም ደረጃ አንድ ነው። ኮሌታ ወይም ሙሉ እጅጌ ትንሽ ይጨምራል።
| Gradeደረጃ | Jersey and shortsማሊያ እና ቁምጣ | With collarኮሌታ | Full sleeveእጅጌ ሙሉ |
|---|---|---|---|
| Platinumፕላቲኒየም | 1,600 | 1,700 | 1,700 |
| 1st grade1ኛ ደረጃ | 1,500 | 1,600 | 1,600 |
| 2nd grade2ኛ ደረጃ | 1,300 | 1,400 | 1,400 |
| 3rd grade3ኛ ደረጃ | 1,200 | 1,300 | 1,300 |
| 4th grade4ኛ ደረጃ | 1,000 | 1,100 | 1,100 |
Birr per unit.ዋጋው ለአንዱ በብር ነው።
Free jerseys, flags and bibs come on top of these prices.ነፃ ማልያዎች፣ ባንዲራዎችና ፒፖች ከነዚህ ዋጋዎች በተጨማሪ ናቸው።
Browse kitsማልያዎችን ይመልከቱ